ዘፍጥረት 24:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ሎሌውም፦ “እርሱ ጌታዬ ነው” አላት፥ እርሷም መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች። ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም66 አገልጋዩም ያደረገውን ሁሉ ለይሥሐቅ ነገረው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 አገልጋዩም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 ሎሌውም፦ እርሱ ጌታዬ ነው አላት እርስዋም መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች። ሎሌውም ያደረገውን ነገር ሁሉ ለይስሐቅ ነገረው። See the chapter |