ዘፍጥረት 22:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እጁንም ዘርግቶ፥ ልጁን ለማረድ አብርሃም ቢላዋ አነሣ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም ልጁን ለማረድ እጁን ዘርግቶ ቢላዋውን አነሣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልጁን ለማረድ ቢላዋ አንሥቶ እጁን ዘረጋ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አብርሃምም እጁን ዘረጋ፤ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አብርሃምም እጁን ዘረጋ፥ ልጁንም ያርድ ዘንድ ቢላዋ አነሣ። See the chapter |