ዘፍጥረት 21:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። See the chapter |