ዘፍጥረት 21:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አቢሜሌክም አለ፦ “ይህን ነገር ያደረገውን አላወቅሁም፥ አንተም ደግሞ ምንም አልነገርኸኝም፥ እኔም ከዛሬ በቀር አልሰማሁም።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አቢሜሌክም፣ “መቼም ይህን ድርጊት ማን እንደ ፈጸመ በበኩሌ አላውቅም፤ አንተም አልነገርኸኝም፤ ነገሩንም ገና አሁን መስማቴ ነው” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አቤሜሌክም “ይህን ያደረገው ማን እንደ ሆነ አላውቅም፤ አንተም አልነገርከኝም፤ ይህን ነገር ገና ዛሬ መስማቴ ነው” አለው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አቤሜሌክም አለ፥ “ይህን ነገር ማን እንዳደረገው አላወቅሁም፤ አንተም ደግሞ ምንም አልነገርኸኝም፤ እኔም ከዛሬ በቀር አልሰማሁም።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 አቢሜሌክም አለ፦ ይህን ነገር ያደረገውን አላውቅሁም፤ አንተም ደግሞ ምንም አልነገርኸኝም፥ እኔም ከዛሬ በቀር አልሰማሁም። See the chapter |