ዘፍጥረት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሰማያትና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ እነሆ ተፈጸሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሰማያትና የምድር፣ በውስጣቸውም ያሉት ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተከናወነ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሰማይና የምድር፥ በውስጣቸው ያሉትም ነገሮች ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተፈጸመ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሰማይና ምድር ዓለማቸውም ሁሉ ተፈጸሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሰማይና ምድር ሠራዊታቸዉም ሁሉ ተፈጸመ። See the chapter |