ዘፍጥረት 17:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ፥ ልጁ እስማኤልም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሁለቱም የተገረዙት በአንድ ቀን ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በዚያም ቀን አብርሃም ተገረዘ፤ ልጁ ይስማኤልም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ ልጁ እስማኤልም። See the chapter |