ዘፍጥረት 12:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለምንስ፦ እኅቴ ናት አልህ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር። አሁንም ሚስትህ እነኋት፥ ይዘሃት ሂድ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ለምን ‘እኅቴ ናት’ አልኸኝ? ሚስቴ ላደርጋት ነበር። በል አሁንም ሚስትህ ይህችው፤ ይዘሃት ሂድ!” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ‘እኅቴ ነች’ ብለህ በሚስትነት እንድወስዳት ለምን አደረግህ? ይህችውና ሚስትህ፥ ይዘሃት ውጣ፤” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለምንስ ‘እኅቴ ናት’ አልህ? ለእኔ ሚስት ትሆነኝ ዘንድ ወስጃት ነበር። አሁንም እነኋት፥ ሚስትህ በፊትህ ናት፤ ይዘሃትም ሂድ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ለምንስ፥ እኅቴ ናት አልህ? እኔ ሚስት ላደርጋት ወስጄአት ነበር። አሁንም ሚስትህ እነኍት ይዘሃት ሂድ። See the chapter |