ዘፍጥረት 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ See the chapter |