ዘፍጥረት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንዲሁም በነነዌና በካላሕ መካከልም ሬሴን መሠረተ፥ እርሷም ታላቂቱ ከተማ ናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እንዲሁም በነነዌና በካለህ መካከል ሬስን ቈረቈረ፤ ታላቁንም ከተማ መሠረተ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እንዲሁም በነነዌና በካላሕ መካከል ያለውን ታላቅ ከተማ ሬሴን የተባሉትን ከተሞች መሠረተ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በነነዌና በካለህ መካከልም ዳስን ሠራ፤ እርስዋም ታላቂቱ ከተማ ናት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ካለህን በነነዌና በካለህ መካከለም ሬሴንን ሠራ እርስዋም ታላቂቱ ከተማ ናት። See the chapter |