ገላትያ 5:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ እንመራ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አሁንም በመንፈስ እንኑር፤ በመንፈስም እንመላለስ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። See the chapter |