ገላትያ 5:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በመንፈስ ብትመሩ ግን፥ ከሕግ በታች አይደላችሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በመንፈስ ብትመሩ ግን፣ ከሕግ በታች አይደላችሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በመንፈስ ብትመሩ ግን የሕግ ተገዢዎች አትሆኑም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የመንፈስን ፈቃድ የምትከተሉ ከሆናችሁ፥ ከኦሪት ወጥታችኋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። See the chapter |