ገላትያ 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚያውኩአችሁ ራሳቸውን ይስለቡ! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ግራ የሚያጋቧችሁ ሰዎች የራሳቸውን መግረዝ ብቻ ሳይሆን ይጐንድሉ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እንግዲህ እነዚህ ግራ የሚያጋቡአችሁ ሰዎች ቢፈልጉ መገረዝ ብቻ ሳይሆን ራሳቸውን ጃንደረባ ቢያደርጉ እወድ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሚያውኩአችሁም ሊለዩ ይገባል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ። See the chapter |