ገላትያ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ስለዚህ እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላታችሁ ሆንሁን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ታዲያ፥ አሁን እውነትን ስለ ነገርኳችሁ ጠላታችሁ ሆኜ ተገኘሁን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ባላጋራ ሆንኋችሁን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንኪያስ እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? See the chapter |