ገላትያ 1:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለእርሱ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ይሁን፤ አሜን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከዘላለም እስከ ዘላለም ለርሱ ክብር ይሁን። አሜን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን! አሜን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለእርሱ ክብር ይሁን፤ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም አሜን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። See the chapter |