ገላትያ 1:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በእኔም ምክንያት እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በእኔም ምክንያት እግዚአብሔርን አመሰገኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በእኔ ምክንያትም እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ስለ እኔም እግዚአብሔርን ያመሰግኑት ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ስለ እኔም እግዚአብሔርን ያከብሩ ነበር። See the chapter |