ገላትያ 1:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከዚያ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ መጣሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ከዚያም በኋላ፣ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ አገር ሄድሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ከዚህ በኋላ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ አገር ሄድኩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከዚህም በኋላ ወደ ሶርያና ወደ ቂልቅያ አውራጃ መጣሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ከዚያ ወዲያ ወደ ሶርያና ወደ ኪልቅያ አገር መጣሁ። See the chapter |