Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዕዝራ 7:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 የሻሉም ልጅ፥ የጻዶቅ ልጅ፥ የአሒጡብ ልጅ፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 የሰሎም ልጅ፣ የሳዶቅ ልጅ፣ የአኪጦብ ልጅ፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ሻሉም የሳዶቅ ልጅ፥ ሳዶቅ የአሒጡብ ልጅ፥ አሒጦብ የአማርያ ልጅ፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የሰ​ሎም ልጅ፥ የሳ​ዶቅ ልጅ፥ የአ​ኪ​ጦብ ልጅ፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 የሰሎም ልጅ፥ የሳዶቅ ልጅ፥ የአኪጦብ ልጅ፥

See the chapter Copy




ዕዝራ 7:2
4 Cross References  

ንጉሥ ሰሎሞን በኢዮአብ ፈንታ በናያን የሠራዊቱ አዛዥ፥ በአብያታርም ፈንታ ሳዶቅን ካህን አድርጎ ሾመ።


እንዲሁም የአሒጦብ ልጅ ሳዶቅና የአብያታር ልጅ አሂሜሌክ ካህናት ሲሆኑ፥ ሠራያ ጸሓፊ ነበረ፤


ከነዚህም ነገሮች በኋላ በፋርስ ንጉሥ በአርጤክስስ መንግሥት ዕዝራ የሠራያ ልጅ፥ የዓዛርያ ልጅ፥ የሒልቂያ ልጅ፥


የአማርያ ልጅ፥ የዓዛርያ ልጅ፥ የመራዮት ልጅ፥


Follow us:

Advertisements


Advertisements