ዕዝራ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲህም የሚል ደብዳቤ ላኩለት፦ “ለንጉሡ ዳርዮስ ሙሉ ሰላም ይሁን፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የላኩትም ደብዳቤ እንዲህ የሚል ነበር፤ ለንጉሥ ዳርዮስ፣ የከበረ ሰላምታ እናቀርባለን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “ለግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ዳርዮስ! ግዛትዎ ሰላም ይሁን፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንዲህም የሚል ደብዳቤ ላኩለት፥ “ለንጉሡ ለዳርዮስ ሙሉ ሰላም ይሁን፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እንዲህም የሚል ደብዳቤ ላኩለት፦ “ለንጉሡ ለዳርዮስ ሙሉ ሰላም ይሁን፤ See the chapter |