ዕዝራ 4:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ በግልፅ ተነበበ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የላካችሁልኝ ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነብቧል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “የላካችሁልኝ ደብዳቤ ተተርጒሞ በንባብ ሰምቼዋለሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት መልእክተኛ ወደ እኔ ደረሰ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 “ሰላም፤ አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነበበ። See the chapter |