ዕዝራ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የፓሐት ሞዓብ ልጆች የኢያሱ ዮአብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,812 See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከያሱኤና ከዮአብ ልጆች የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ልጆች ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዐሥራ ሁለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ሁለት። See the chapter |