ዕዝራ 2:55 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)55 የሰሎሞንም አገልጋዮች ልጆች፦ የሶጣይ ልጆች፥ የሃሶፌሬት ልጆች፥ የፕሩዳ ልጆች፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም55 የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦ የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም55-57 ከሰሎሞን አገልጋዮችም ወገን ከምርኮ የተመለሱት ጐሣዎች፥ ሶጣይ፥ ሀሶፌሬት፥ ፐሩዳ፥ ያዕላ፥ ዳርቆን፥ ጊዴል፥ ሸፋጥያ፥ ሐጢል፥ ፖኬሬት፥ ሐጸባይምና አሚ ተብለው የሚጠሩ ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሳጢ ልጆች፥ የሰፌርታ ልጆች፥ የፋዱርሓ ልጆች፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)55 የሰሎሞንም ባሪያዎች ልጆች፤ የሶጣይ ልጆች፥ የሶፌሬት ልጆች፥ የፍሩዳ ልጆች፥ See the chapter |