ዕዝራ 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የቂርያትዓሪም፥ ከፊራና ብኤሮት ልጆች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 የቂርያትይዓይሪም፣ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች 743 See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የቂርያትይዓሪምና የቃፌር፥ የብኤሮትም ልጆች ሰባት መቶ አርባ ሦስት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የቂርያትይዓሪምና የከፊራ የብኤሮትም ልጆች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት። See the chapter |