ዕዝራ 10:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከንቦ ልጆችም፦ ይዒኤል፥ ማቲትያ፥ ዛባድ፥ ዝቢና፥ ያዳይ፥ ዮኤል፥ ብናያ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከናባው ዘሮች፤ ይዒኤል፣ መቲትያ፣ ዛባድ፣ ዘቢና፣ ያዳይ፣ ኢዮኤልና በናያስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ከነቦ ጐሣ፦ የዒኤል፥ ማቲትያ፥ ዛባድ፥ ዘቢና፥ ያዳይ፥ ኢዩኤልና በናያ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከናቡ ልጆችም ይዒኤል፥ መታትያ፥ ዛባድ፥ ዛብንያ፥ ያዳይ፥ ኢዮኤል፥ በናያስ። See the chapter |