ዕዝራ 10:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከእስራኤልም ከፓርዖሽ ልጆች፦ ራምያ፥ ዪዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ ኤልዓዛር፥ ማልኪያና ብናያስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከሌሎች እስራኤላውያን፦ ከፓርዖሽ ጐሣ፦ ራምያ፥ ይዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር ማልኪያና በናያ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከእስራኤልም ከፋሮስ ልጆች ራምያ፥ ዖዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ ቤንያህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ከእስራኤልም፤ ከፋሮስ ልጆች፤ ራምያ፥ ይዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ በናያስ። See the chapter |