Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዕዝራ 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከመዘምራንም፦ ኤልያሺብ፥ ከበረኞችም፥ ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ከመዘምራኑም መካከል፤ ኤልያሴብ። ከበር ጠባቂዎቹም፣ ሰሎም፣ ጤሌም፣ ኡሪ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ከመዘምራን ወገን፦ ኤልያሺብ። ሻሉም፥ ጤሌምና ኡሪ፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ከመ​ዘ​ም​ራ​ንም ኤል​ያ​ሴብ፤ ከበ​ረ​ኞ​ችም ሰሎም፥ ጤሎም፥ ኡሪ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ከመዘምራንም፤ ኤልያሴብ፤ ከበረኞችም፤ ሰሎም፥ ጤሌም፥ ኡሪ።

See the chapter Copy




ዕዝራ 10:24
3 Cross References  

ከዚያም በኋላ ከሶርያውያን ሰፈር በመነሣት ወደ ሰማርያ ተመልሰው ሄዱ፤ እዚያም እንደ ደረሱ የከተማይቱን ቅጽር በር ዘበኞች ጠርተው “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ሄደን ነበር፤ ነገር ግን ምንም ያየነው ሰው ወይም የሰማነው ድምፅ እንኳ የለም፤ ፈረሶችና አህዮች እንደ ታሰሩ ናቸው፤ ድንኳኖቹም ሶርያውያን ትተዋቸው ስለ ሄዱ ባዶአቸውን ናቸው” ሲሉ ነገሩአቸው።


ከሌዋውያንም፦ ዮዛባድ፥ ሺምዒ፥ ቅሊጣ የሚባል ቄላያ፥ ፕታሕያ፥ ይሁዳ፥ ኤሊዔዜር።


ከእስራኤልም ከፓርዖሽ ልጆች፦ ራምያ፥ ዪዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ ኤልዓዛር፥ ማልኪያና ብናያስ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements