| ሕዝቅኤል 8:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሱም እንዲህ አለኝ፦ ግባ፥ በዚህ የሚያደርጉትንም ክፉውን ርኩሰት ተመልከት።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱም፣ “ግባና በዚህ የሚፈጽሙትን እጅግ የከፋ ርኩሰት ተመልከት አለኝ።”See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱም “ወደ ውስጥ ግባና በዚያ የሚያደርጉትን ክፉና አጸያፊ ነገር ተመልከት!” አለኝ።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እርሱም፥ “ግባ፤ በዚህ የሚያደርጉትን ክፉውን ርኵሰት እይ” አለኝ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እርሱም፦ ግባ፥ በዚህም የሚያደርጉትን ክፉውን ርኵሰት እይ አለኝ።See the chapter |