ሕዝቅኤል 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ስለዚህ አፌን ከፈትሁ፤ እርሱም መጽሐፉን አጐረሠኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለዚህ አፌን ከፈትኩ፤ የብራናውንም ጥቅል እንድበላው ሰጠኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አፌንም ከፈትሁ፤ መጽሐፉንም አበላኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። See the chapter |