ሕዝቅኤል 27:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዳርቻሽ በባሕር ልብ ነው፤ ሠሪዎችሽ ውበትሽን ፍጹም አደረጉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዳርቻሽ በባሕር መካከል ነው፤ ሠሪዎችሽም ፍጹም ውብ አድርገውሻል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መኖሪያሽ ባሕር ነው፤ ገንቢዎችሽ እንደ ተዋበች መርከብ ሠርተውሻል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳርቻሽ በባሕር ውስጥ ነው፤ ልጆችሽም ውበትሽን ፈጽመዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳርቻሽ በባሕር ውስጥ ነው፥ ሠሪዎችሽ ውበትሽን ፈጽመዋል። See the chapter |