ዘፀአት 9:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእስራኤል ልጆች በነበሩባት በጎሼን ምድር ብቻ በረዶ አልነበረም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በረዶ ያልወረደበት ቢኖር እስራኤላውያን የሚኖሩበት የጌሤም ምድር ብቻ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እስራኤላውያን በሚኖሩባት በጌሴም ምድር ብቻ በረዶ አልነበረም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የእስራኤል ልጆች ተቀምጠው በነበሩባት በጌሤም ሀገር ብቻ በረዶ አልወረደም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የእስራኤል ልጆች ተቀምጠው በነበሩባት በጌሤም አገር ብቻ በረዶ አልወረደም። See the chapter |