ዘፀአት 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አስማተኞችም በአስማታቸው ተናካሽ ትንኝ ለማውጣት እንዲሁ አደረጉ፥ ነገር ግን አልቻሉም፤ ተናካሽ ትንኝም በሰውና በእንስሳ ላይ ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በአንድ ላይ ሰብስበው ከመሯቸው፤ ምድሪቱም ከረፋች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ጓጒንቸሮቹም ሁሉ በየስፍራው ተከመሩ፤ ምድሪቱም በግማት ተሞላች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ክምርም አድርገው ሰበሰቡአቸው፤ ምድርም ገማች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እንደ ክምርም አድርገው ሰበሰቡአቸው፤ ምድርም ገማች። See the chapter |