ዘፀአት 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጌታ ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር አባይን ከመታ ሰባት ቀን ሞላ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን አለፈ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። See the chapter |