ዘፀአት 40:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ኅብስቱን በላዩ በጌታ ፊት አሰናዳ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም ኅብስቱን በላዩ ላይ በእግዚአብሔር ፊት አኖረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እግዚአብሔርም ባዘዘው መሠረት ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን የተቀደሰ ኅብስት በገበታው ላይ አሰናዳ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኅብስተ ገጹንም በላዩ በእግዚአብሔር ፊት አሰናዳ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እንጀራውን በላዩ በእግዚአብሔር ፊት አሰናዳ። See the chapter |