ዘፀአት 40:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ልጆቹንም አቅርበህ ቀሚስ ታለብሳቸዋለህ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ ሸሚዝ አልብሳቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ልጆቹንም አምጥተህ ቀሚስ አልብሳቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሳቸውንም ታለብሳቸዋለህ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዞችን ታለብሳቸዋለህ፤ See the chapter |