ዘፀአት 4:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህንንም ተአምራት የምታደርግበትን በትር በእጅህ ይዘኸው ትሄዳለህ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ታምራዊ ምልክት እንድታሳይባት ይህችን በትር በእጅህ ይዘህ ሂድ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ተአምራት የምታሳይበትንም ይህን በትር ይዘህ ሂድ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህችንም ተአምራት የምታደርግባትን በትር በእጅህ ያዝ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ይህችንም ተአምራት የምታደርግባትን በትር በእጅህ ይዘሃት ሂድ።” See the chapter |