ዘፀአት 38:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለነሐሱ መከታ አራቱ ማዕዘኖች ለመሎጊያዎቹ ማስገቢያ እንዲሆኑ አራት ቀለበቶችን አደረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለናሱ ፍርግርግ ማንደጃ አራት ማእዘኖች መሎጊያዎቹን እንዲይዙ የንሓስ ቀለበቶችን ሠሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ለመሸከሚያ የሚያገለግሉ መሎጊያዎች መሹለኪያ ይሆኑ ዘንድ አራት ቀለበቶችን ሠርቶ በአራቱ ማእዘኖች ላይ አደረጋቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለናሱም መከታ ለአራቱ ማዕዘን የመሎጊያዎች ስፍራ ይሆኑ ዘንድ አራት ቀለበቶች አደረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ለናሱም መከታ ለአራቱ ማዕዘን የመሎጊያዎች ስፍራ ይሆኑ ዘንድ አራት ቀለበቶች አደረገ። See the chapter |