ዘፀአት 38:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በምሥራቅም በኩል አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በፀሓይ መውጫ በኩል ያለው የምሥራቁም ጫፍ ወርዱ ዐምሳ ክንድ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የመግቢያው ደጅ ባለበት በምሥራቅ በኩል የአደባባዩ ስፋት ኻያ ሁለት ሜትር ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በምሥራቅም ወገን አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጃዎችን አደረገ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በምሥራቅም ወገን አምሳ ክንድ ርዝመት ያላቸውን መጋረጆች አደረገ። See the chapter |