ዘፀአት 37:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በወርቅም ለበጣቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠሩ፤ በወርቅም ለበጧቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት አደረገ፤ በወርቅም ለበጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አደረገ፥ በወርቅም ለበጣቸው። See the chapter |