Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፀአት 36:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 በማደሪያው በሁለተኛው በኩል ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች፥ ከማደሪያው በስተ ኋላ በምዕራቡ በኩል ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎችን ሠራ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 በሌላ በኩል ላሉት ዐምስት አግዳሚዎች፣ በምዕራብ በኩል በማደሪያው ድንኳን ዳር ላይ ላሉት ወጋግራዎች ዐምስት አግዳሚዎችን ሠሩ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 አምስቱ ደግሞ በሌላ በኩል ላሉት ተራዳዎች ሆኑ፤ እንዲሁም አምስቱ ከድንኳኑ በስተጀርባ በምዕራብ በኩል እንዲሆኑ ተደረገ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 በድ​ን​ኳ​ኑም በሁ​ለ​ተ​ኛው ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ ከድ​ን​ኳ​ኑም በስ​ተ​ኋላ በም​ዕ​ራቡ ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን አደ​ረጉ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 በማደሪያውም በሁለተኛው ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች፥ ከማደሪያውም በስተ ኋላ በምዕራቡ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች አደረጉ።

See the chapter Copy




ዘፀአት 36:32
3 Cross References  

ከግራርም እንጨት በማደሪያው በአንድ ወገን ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች፥


ከግራር እንጨት መወርወሪያዎችን ሠራ፥ በማደሪያው በአንደኛው በኩል ላሉት ሳንቃዎች አምስት፥


በመካከል ያለውን መወርወሪያ በሳንቆቹ መካከል ከዳር እስከ ዳር እንዲያልፍ አደረገ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements