ዘፀአት 36:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በስተሰሜን በኩል ላለው የማደሪያው ድንኳን ሃያ ወጋግራዎችን ሠሩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከድንኳኑ በስተ ሰሜን በኩል ኻያ ተራዳዎችን አደረጉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለድንኳኑም ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሃያ ሳንቆች አደረጉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ለማደሪያው ለሁለተኛው ወገን በሰሜን በኩል ሀያ ሳንቆች አደረጉ፤ See the chapter |