ዘፀአት 36:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለማደሪያው ሳንቃዎችን አደረገ፤ በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በደቡብ በኩል ላለው የማደሪያው ድንኳን ሃያ ወጋግራዎችን አበጁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በድንኳኑም በደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎች አደረጉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለድንኳኑም በደቡብ ወገን ሃያ ሳንቆችን አደረጉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አደረጉ፤ See the chapter |