ዘፀአት 36:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እያንዳንዱ ሳንቃ አንዱ በአንዱ ላይ የሚያያዝበት ሁለት ማጋጠሚያዎች ነበሩት፤ ለማደሪያው ሳንቃዎች በሙሉ እንዲሁ አደረገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ትይዩ የሆኑ ሁለት ጕጦች ነበሩት፤ የማደሪያውን ድንኳን ወጋግራዎች በዚህ መልክ ሠሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የተራዳው ሁለት ሳንቃዎች መገጣጠም ይችሉ ዘንድ ማያያዣዎች ነበሩአቸው፤ ለማደሪያው ተራዳዎች ሁሉ እንዲሁ አደረጉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለእያንዳንዱም ሳንቃ አንዱን በአንዱ ላይ የሚያያይዙ ሁለት ማጋጠሚያዎች ነበሩ፤ ለድንኳኑም ሳንቆች ሁሉ እንዲሁ አደረጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ለእያንዳንዱም ሳንቃ አንዱን በአንዱ ላይ የሚያያይዙ ሁለት ማጋጠሚያዎች ነበሩ፤ ለማደሪያው ሳንቆች ሁሉ እንዲሁ አደረጉ። See the chapter |