ዘፀአት 34:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቀልጠው የተሠሩ የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ቀልጠው የሚሠሩ አማልክትን አታብጅ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ብረት አቅልጣችሁ አማልክት አትሥሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቀልጠው የተሠሩትን አማልክት ለአንተ አታድርግ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ቀልጠው የተሠሩትን የአማልክት ምስሎች ለአንተ አታድርግ። See the chapter |