ዘፀአት 33:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የእስራኤልም ልጆች ከኮሬብ ተራራ ጀምረው ጌጣቸውን አወለቁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለዚህ እስራኤላውያን በኮሬብ ተራራ ላይ ጌጣጌጦቻቸውን አወለቁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለዚህ የሲናን ተራራ ለቀው ከሄዱ በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ምንም ዐይነት ጌጣጌጥ ማድረግ አልፈለጉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የእስራኤልም ልጆች ከኮሬብ ተራራ ጀምረው ልብሶቻቸውንና ጌጦቻቸውን አወጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የእስራኤልም ልጆች ከኮሬብ ተራራ ጀምረው ጌጣቸውን አወጡ። See the chapter |