ዘፀአት 30:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 መሎጊያዎቹንም ከግራር ዕንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መሎጊያዎቹንም ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ፤ በወርቅም ለብጣቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት አድርግ፥ በወርቅም ለብጣቸው። See the chapter |