ዘፀአት 30:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ መቅረዙንና ዕቃውን፥ የዕጣን መሠዊያውን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ጠረጴዛውንና ዕቃዎቹን ሁሉ፣ መቅረዙንና ዕቃዎቹን፣ የዕጣን መሠዊያውን ቅባ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እንዲሁም ጠረጴዛውንና በእርሱ ላይ ያሉትን ዕቃዎች፥ መቅረዙንና የእርሱን ማዘጋጃ ዕቃዎች፥ የዕጣን ማዕጠንት ማቅረቢያውን መሠዊያ ትቀባለህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ መቅረዙንም፥ ዕቃውንም፥ የዕጣን መሠዊያውንም፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ገበታውንም ዕቃውንም ሁሉ፥ መቅረዙንም ዕቃውንም፥ የዕጣን መሰዊያውንም፥ See the chapter |