ዘፀአት 30:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የመገናኛውን ድንኳንና የምስክሩን ታቦት በእርሱ ትቀባለህ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ከዚያም የመገናኛውን ድንኳን፣ የምስክሩን ታቦት፣ ቅባ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በእርሱም የመገናኛውን ድንኳንና የቃል ኪዳኑን ታቦት ትቀባለህ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የምስክሩንም ድንኳን፥ የምስክሩንም ታቦት፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የመገናኛውንም ድንኳን፥ የምሥክሩንም ታቦት፥ See the chapter |