ዘፀአት 29:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ እጀ ጠባብንም ታለብሳቸዋለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ እጀ ጠባቦቹን አልብሳቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዝ አልብሳቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሶችንም ታለብሳቸዋለህ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፥ ሸሚዞቹንም ታለብሳቸዋለህ። See the chapter |