ዘፀአት 26:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከግራርም እንጨት በማደሪያው በአንድ ወገን ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ደግሞም ከግራር ዕንጨት አግዳሚዎችን አብጅ፤ በአንድ በኩል ላሉት የማደሪያው ድንኳን ወጋግራዎች ዐምስት፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “ዐሥራ አምስት መወርወሪያዎች ከግራር እንጨት ሥራ፤ ከእነርሱም አምስቱ ከድንኳኑ በአንድ ጐን ላሉት ተራዳዎች See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “ከማይነቅዝ ዕንጨት መወርወሪያዎችን ሥራ፤ በድንኳኑ በአንደኛው ገጽ ላሉ ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎችን፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከግራርም እንጨት በማደሪያው በአንድ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች፥ See the chapter |