ዘፀአት 26:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቃዎችን አድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለማደሪያው ድንኳን ክፍል በደቡብ በኩል ሃያ ወጋግራዎችን ሥራ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከድንኳኑ በስተ ደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለድንኳኑም በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቆችን አድርግ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አድርግ። See the chapter |