ዘፀአት 26:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቃዎች ከግራር እንጨት አድርግ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ለማደሪያው ድንኳን ከግራር ዕንጨት ወጋግራዎችን አብጅ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ድንኳኑን የሚደግፉ ቋሚ ተራዳዎች ከግራር እንጨት ሥራ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ለድንኳኑም ሳንቆችን ከማይነቅዝ ዕንጨት አድርግ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለማደሪያውም የሚቆሙትን ሳንቆች ከግራር እንጨት አድርግ። See the chapter |